ኢሳይያስ 44:17 NASV

17 በቀረው ዕንጨት የጣዖት አምላኩን ይሠራበታል፤ወድቆ ይሰግድለታል፤ ያመልከዋል፤ወደ እርሱም እየጸለየ፣“አንተ አምላኬ ነህ፤ አድነኝ” ይላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 44

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 44:17