ኢሳይያስ 44:20 NASV

20 ዐመድ ይቅማል፤ ተታላይ ልብ አስቶታል፤ራሱን ለማዳን አይችልም፤“ይህ በቀኝ እጄ ያለው ነገር ሐሰት አይደለምን?”ለማለት አልቻለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 44

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 44:20