ኢሳይያስ 44:8 NASV

8 አትፍሩ፤ አትደንግጡ፤ይህን አልነገርኋችሁምን? ቀድሞስ አላሳወ ቅኋችሁምን?ለዚህ እናንተ ምስክሮቼ ናችሁ። ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ አለን? ፈጽሞ!ወይም ሌላ ዐለት አለ? የለም! ማንንም አላውቅም።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 44

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 44:8