21 ጒዳያችሁን ተናገሩ፤ አቅርቡ፤ተሰብስበውም ይማከሩ።ይህን አስቀድሞ ማን ዐወጀ?ከጥንትስ ማን ተናገረ?እኔ እግዚአብሔር አይደለሁምን?ጻድቅና አዳኝ የሆነ አምላክ፣ከእኔ በቀር ማንም የለም፤ከእኔ ሌላ አምላክ የለም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 45
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 45:21