ኢሳይያስ 45:8 NASV

8 “እናንት ሰማያት፣ ጽድቅን ከላይ አዝንቡ፤ደመናትም ወደ ታች አንጠብጥቡ፤ምድር ትከፈት፤ድነት ይብቀል፤ጽድቅም አብሮት ይደግ፤እኔ እግዚአብሔር ፈጥሬዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 45

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 45:8