ኢሳይያስ 47:15 NASV

15 ከልጅነት ጀምሮ አብረሻቸው የደከምሽው፣አብረሽ የተገበያየሻቸው፣ሊያደርጉ የሚችሉት ይህንኑ ብቻ ነው።እያንዳንዱ በስሕተቱ ይገፋበታል፤አንቺን ግን የሚያድን የለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 47

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 47:15