ኢሳይያስ 47:8 NASV

8 “አሁንም አንቺ ቅምጥል ፍጡር፣በራስሽ ተማምነሽ የምትቀመጪ፣በልብሽም፣‘እኔ ነኝ፣ ከእኔ በቀር ሌላ የለም፤ከእንግዲህ መበለት አልሆንም፤የወላድ መካንም አልሆንም’ የምትይ ስሚ!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 47

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 47:8