ኢሳይያስ 48:14 NASV

14 “ሁላችሁም በአንድነት ተሰብሰቡ፤ አድምጡም፤ከጣዖቶች አስቀድሞ እነዚህን የተናገረ ማን ነው? የእግዚአብሔር ምርጥ ወዳጅ የሆነ፣እርሱ በባቢሎን ላይ ያቀደውን እንዲፈጽም ያደርገዋል፤ክንዱም በባቢሎናውያን ላይ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 48

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 48:14