ኢሳይያስ 48:20 NASV

20 ከባቢሎን ውጡ፣ከባቢሎናውያንም ሽሹ!ይህን በእልልታ አስታውቁ፤ ዐውጁት፤እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ተናገሩ፤“እግዚአብሔር ባሪያውን ያዕቆብንተቤዥቶታል” በሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 48

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 48:20