ኢሳይያስ 49:1 NASV

1 እናንት ደሴቶች ስሙኝ፤እናንት በሩቅ ያላችሁ ሕዝቦች ይህን አድምጡ፤በእናቴ ማሕፀን ሳለሁ እግዚአብሔር ጠራኝ፤ከመወለዴ በፊት በስም ጠራኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 49

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 49:1