21 በልብሽም እንዲህ ትያለሽ፣‘እነዚህን የወለደልኝ ማን ነው?እኔ ሐዘንተኛና መካን፣የተሰደድሁና የተጠላሁ ነበርሁ፤እነዚህን ማን አሳደጋቸው?ብቻዬን ቀርቼ ነበር፤ታዲያ፣ እነዚህ ከየት መጡ?’
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 49
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 49:21