ኢሳይያስ 5:12 NASV

12 በግብዣቸው ላይ በገናና መሰንቆ፣ከበሮና ዋሽንት እንዲሁም የወይን ጠጅ አለ፤ነገር ግን ለእግዚአብሔር ሥራ ቦታ አልሰጡም፤ለእጆቹም ሥራ ክብር አላሳዩም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 5:12