ኢሳይያስ 5:2 NASV

2 መሬቱን ቈፈረ፤ ድንጋይንም ለቅሞ አወጣ፤ምርጥ የሆነውንም ወይን ተከለበት።በመካከሉ መጠበቂያ ማማ ሠራ፤የወይን መጭመቂያ ጒድጓድም አበጀ፤ከዚያ መልካም ፍሬ ያፈራል ብሎ አሰበ፤ነገር ግን ኮምጣጣ ፍሬ አፈራ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 5:2