ኢሳይያስ 5:25 NASV

25 የእግዚአብሔር ቍጣ በሕዝቡ ላይ ነዶአል፤እጁን አንሥቶ መቶአቸዋል፤ተራሮች ራዱ፤ሬሳዎችም በመንገድ ላይ እንደተጣለ ጥራጊ ሆኑ፤ይህ ሁሉ ሆኖ ግን ቍጣው ገና አልተመለሰም፤እጁም እንደ ተነሣ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 5:25