ኢሳይያስ 5:29 NASV

29 ጩኸታቸው እንደ አንበሳ ነው፤እንደ አንበሳ ደቦል ያገሣሉ፤ያደኑትንም ይዘው ይጮኻሉ፤ተሸክመውት ይሄዳሉ፤ የሚያስጥልም የለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 5:29