ኢሳይያስ 50:10 NASV

10 ከእናንተ እግዚአብሔርን የሚፈራ፣የባሪያውንም ቃል የሚሰማ ማን ነው?ያ ሰው በጨለማ የሚሄድ ከሆነና፣ብርሃንም ከሌለው፣ በእግዚአብሔር ስም ይታመን፤በአምላኩም ይደገፍ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 50

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 50:10