ኢሳይያስ 51:1 NASV

1 “እናንት ጽድቅን የምትከታተሉ፣ እግዚአብሔርን የምትፈልጉ ስሙኝ፤ተቈርጣችሁ የወጣችሁበትን ዐለት፣ተቈፍራችሁ የወጣችሁባትንም ጒድጓድ ተመልከቱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 51

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 51:1