ኢሳይያስ 51:20 NASV

20 ወንዶች ልጆችሽ ዝለዋል፤በወጥመድ እንደ ተያዘ ሚዳቋ፣በየጐዳናው አደባባይ ላይ ተኝተዋል። የእግዚአብሔር ቊጣ፣የአምላክሽም ተግሣጽ ሞልቶባቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 51

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 51:20