ኢሳይያስ 51:8 NASV

8 ብል እንደ ልብስ ይበላቸዋል፤ትል እንደ በግ ጠጒር ይውጣቸዋል፤ጽድቄ ግን ለዘላለም፣ማዳኔም ከትውልድ እስከ ትውልድ ጸንታ ትኖራለች።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 51

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 51:8