12 ስለዚህ ድርሻውን ከታላላቆች ጋር እሰጠዋለሁ፤ምርኮውን ከኀያላን ጋር ይካፈላል፤እስከ ሞት ድረስ ሕይወቱን አሳልፎ በመስጠቱ፣ከክፉ አድራጊዎችም ጋር በመቈጠሩ፣የብዙዎችን ኀጢአት ተሸከመ፤ስለ ዐመፀኞችም ማለደ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 53
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 53:12