ኢሳይያስ 53:9 NASV

9 በአፉ ተንኰል ሳይገኝበት፣ምንም ወንጀል ሳይሠራ፣አሟሟቱ ከክፉዎች፣መቃብሩም ከባለጠጎች ጋር ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 53

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 53:9