ኢሳይያስ 54:17 NASV

17 በአንቺ ላይ እንዲደገን የተበጀ መሣሪያ ይከሽፋል፤የሚከስሽንም አንደበት ሁሉ ትረቺያለሽ፤እንግዲህ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ርስት ይህ ነው፤ከእኔ የሚያገኙትም ጽድቃቸው ይኸው ነው፤”ይላል እግዚአብሔር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 54

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 54:17