ኢሳይያስ 57:13 NASV

13 ለርዳታ በምትጮኺበት ጊዜ፣የሰበሰብሻቸው ጣዖቶች እስቲ ያድኑሽ!ነፋስ ጠራርጎ ይወስዳቸዋል፤ሽውሽውታም ይበትናቸዋል።እኔን መጠጊያው ያደረገ ሰው ግን፣ምድሪቱን ይወርሳል፤የተቀደሰ ተራራዬንም ገንዘቡ ያደርገዋል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 57

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 57:13