ኢሳይያስ 57:6 NASV

6 በሸለቆው በሚገኙት ለስላሳ ድንጋዮችውስጥ ያሉት ጣዖቶች የአንቺ ናቸው፤እነርሱም ዕጣ ፈንታዎችሽ ናቸው፤ርግጥ ነው፣ በእነርሱ ላይ የመጠጥ ቊርባን አፍስሰሻል፤የእህል ቍርባንም አቅርበሻል፤ታዲያ፣ ስለ እነዚህ ነገሮች ዝም እላለሁን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 57

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 57:6