ኢሳይያስ 57:8 NASV

8 ከመዝጊያሽና ከመቃንሽ ጀርባ፣የጣዖት ምስሎችሽን ሰቀልሽ፤እኔን ትተሽ መኝታሽን ገላለጥሽ፤በላይም ወጥተሽ በጣም ገለጥሽው፤መኝታቸውን ከወደድሽላቸው ጋር ስምምነት አደረግሽ፤ዕርቃናቸውንም አየሽ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 57

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 57:8