ኢሳይያስ 58:13 NASV

13 “እግሮችህ ሰንበትን እንዳይሽሩ ብታሳርፍ፣በተቀደሰው ቀኔ የልብህን ባታደርግ፣ሰንበትን ደስታ፣ የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቀን የተከበረ ብለህ ብትጠራው፣በገዛ መንገድህ ከመሄድ፣እንደ ፈቃድህ ከማድረግና ከከንቱ ንግግር ብትቈጠብ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 58

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 58:13