ኢሳይያስ 59:12 NASV

12 በደላችን በፊትህ በዝቶአል፤ኀጢአታችን መስክሮብናል፤በደላችን ከእኛ አልተለየም፤ዐመፀኝነታችንንም እናውቃለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 59

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 59:12