19 በምዕራብ ያሉት የእግዚአብሔርን ስም ይፈራሉ፤በፀሓይ መውጫ ያሉት ለክብሩ ይገዛሉ፤ የእግዚአብሔር እስትንፋስ እንደ ተቋተ፣እንደ ተከማቸም ጐርፍ ይመጣልና።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 59
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 59:19