ኢሳይያስ 60:21 NASV

21 ሕዝብሽም ሁሉ ጻድቃን ይሆናሉ፤ምድሪቱንም ለዘላለም ይወርሳሉ፤ለክብሬ መግለጫ ይሆኑ ዘንድ፣የእጆቼ ሥራ፣እኔ የተከልኋቸው ቊጥቋጦች ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 60

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 60:21