ኢሳይያስ 61:1 NASV

1 የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፤ለድኾች የምሥራች እንድሰብክ፣ እግዚአብሔር ቀብቶኛል።ልባቸው የተሰበረውን እንድጠግን፣ለምርኮኞች ነጻነትን፣ለእስረኞች መፈታትን እንዳውጅ ልኮኛል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 61

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 61:1