ኢሳይያስ 61:10 NASV

10 በእግዚአብሔር እጅግ ደስ ይለኛል፤ነፍሴ በአምላኬ ሐሤት ታደርጋለች፤ሙሽራ ራሱን እንደሚያሳምር፣ሙሽራዪቱም በዕንቆቿ እንደምታጌጥ፣የድነትን ልብስ አልብሶኛል፤የጽድቅንም መጐናጸፊያ ደርቦልኛል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 61

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 61:10