3 በጽዮን ያዘኑትን እንዳረጋጋ፣በዐመድ ፈንታ፣የውበት አክሊል እንድደፋላቸው፣በልቅሶ ፈንታ፣የደስታ ዘይት በራሳቸው ላይ እንዳፈስላቸው፣በትካዜ መንፈስ ፈንታ፣የምስጋና መጐናጸፊያ እንድደርብላቸው ልኮኛል፤እነርሱም የክብሩ መግለጫ እንዲሆኑ፣ እግዚአብሔር የተከላቸው፣የጽድቅ ዛፎች ተብለው ይጠራሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 61
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 61:3