8 “እኔ እግዚአብሔር ፍትሕን ስለምወድ፣ዝርፊያንና በደልን እጠላለሁ፤በታማኝነቴም የሚገባቸውን እሰጣቸዋለሁ፤ከእነርሱም ጋር የዘላለም ኪዳን አደርጋለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 61
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 61:8