ኢሳይያስ 62:1 NASV

1 ጽድቋ እንደ ማለዳ ወጋገን እስኪፈነጥቅ፣ድነቷ እንደሚያንጸባርቅ ፋና እስኪታይ፣ስለ ጽዮን ዝም አልልም፤ስለ ኢየሩሳሌምም ጸጥ አልልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 62

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 62:1