ኢሳይያስ 62:6 NASV

6 ኢየሩሳሌም ሆይ፤ ዘብ ጠባቂዎችን በቅጥሮችሽ ላይ አቁሜአለሁ፤ቀንም ሆነ ሌሊት ፈጽሞ አይታክቱም።እናንት ወደ እግዚአብሔር አቤት፣ አቤት የምትሉ፤ፈጽሞ አትረፉ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 62

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 62:6