16 አብርሃም ባያውቀን፣እስራኤልም ባያስታውሰን እንኳ፣አንተ እኮ አባታችን ነህ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ አባታችን ነህ፤ከጥንትም ቢሆን ስምህ “ቤዛችን” ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 63
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 63:16