ኢሳይያስ 63:3 NASV

3 “እኔ በመጭመቂያው ወይኑን ብቻዬን ረገጥሁ፤ከመንግሥታት ማንም ከእኔ ጋር አልነበረም፤በቍጣዬ ረገጥኋቸው፤በመዓቴም ጨፈለቅኋቸው፤ደማቸው በመጐናጸፊያዬ ላይ ተረጭቶአል፤ልብሴንም በክዬዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 63

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 63:3