ኢሳይያስ 64:2 NASV

2 እሳት ሲለኰስ ጭራሮን እንደሚያቀጣጥል፣ውሃንም እንደሚያፈላ፣ስምህ በጠላቶችህ ዘንድ እንዲታወቅ ውረድ፤መንግሥታትም በፊትህ እንዲንቀጠቀጡ አድርግ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 64

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 64:2