ኢሳይያስ 64:4 NASV

4 ከጥንት ጀምሮ፣በተስፋ ለሚጠባበቁት የሚደርስላቸው፣እንደ አንተ ያለውን አምላክ ያየ ዐይን፣ያደመጠ ጆሮ ፈጽሞ አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 64

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 64:4