ኢሳይያስ 64:9 NASV

9 እግዚአብሔር ሆይ፤ ከልክ በላይ አትቈጣን፤ኀጢአታችንንም ለዘላለም አታስብ፤እባክህ ተለመነን፤ ፊትህን ወደ እኛ መልስ፤ሁላችንም የአንተ ሕዝብ ነንና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 64

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 64:9