ኢሳይያስ 65:11 NASV

11 “ነገር ግን እግዚአብሔርን ለተዋችሁት ለእናንተ፣የተቀደሰ ተራራዬን ለረሳችሁት፣‘ዕጣ ፈንታ’ ለተባለ ጣዖት ቦታ ላዘጋጃችሁት፣‘ዕድል’ ለተባለም ጣዖት ድብልቅ የወይን ጠጅ በዋንጫ ለሞላችሁት፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 65

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 65:11