22 ከእንግዲህ ለሌሎች መኖሪያ ቤት አይሠሩም፤ወይም ሌላው እንዲ በላው አይተክሉም፤የሕዝቤ ዕድሜ፣እንደ ዛፍ ዕድሜ ይረዝማል፤እኔ የመረጥኋቸው፣በእጃቸው ሥራ ለረጅም ዘመን ደስ ይላቸዋል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 65
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 65:22