ኢሳይያስ 65:7 NASV

7 የእናንተን ኀጢአት የአባቶቻችሁንም ኀጢአት እበቀላለሁ”ይላል እግዚአብሔር።“በተራሮች ላይ የሚቃጠል መሥዋዕት ስላቀረቡ፣በኰረብቶች ላይ ስለ ሰደቡኝ፣በሰፈሩት ቊና ይሰፈርባቸዋል፤ስለ ቀደሙት ሥራዎቻቸውም የእጃቸውን ያገኛሉ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 65

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 65:7