ኢሳይያስ 8:14 NASV

14 እርሱም መቅደስ ይሆናል፤ለሁለቱ የእስራኤል ቤት ግንየሚያደናቅፍ ድንጋይየሚያሰናክልም ዐለት ይሆንባቸዋል፤ለኢየሩሳሌም ሕዝብምወጥመድና አሽክላ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 8:14