10 ደግሞስ ይህን ምድር ለማጥቃትና ለማጥፋት የመጣሁት ያለ እግዚአብሔር ትእዛዝ ይመስልሃልን? እግዚአብሔር ራሱ በዚህ አገር ላይ ዘምቼ እንዳጠፋው ነግሮኛል።’ ”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 36
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 36:10