ኢሳይያስ 48:1 NASV

1 “የያዕቆብ ቤት ሆይ፤እናንት በእስራኤል ስም የተጠራችሁ፣ከይሁዳ ዘር የተገኛችሁ፣እናንት በእግዚአብሔር ስም የምትምሉ፣በእውነት ወይም በጽድቅ ሳይሆን፣የእስራኤልን አምላክ የምትጠሩ ይህን ስሙ!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 48

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 48:1