22 ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“እነሆ፤ አሕዛብን በጥቅሻ እጣራለሁ፤ዐርማዬንም ለሕዝቦች ከፍ አደርጋለሁ፤ወንዶች ልጆችሽን በዕቅፋቸው ያመጡልሻል፤ሴቶች ልጆችሽንም በትከሻቸው ይሸከሙልሻል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 49
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 49:22