4 እኔ ግን፣ “ዐላማ ሳይኖረኝ እንዲሁ ደከምሁ፤ምንም ጥቅም ለሌለውና ለከንቱ ነገር ጒልበቴን ጨረስሁ፤ሆኖም ግን ብድራቴ በእግዚአብሔር እጅ፣ዋጋዬም በአምላኬ ዘንድ ነው” አልሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 49
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 49:4