ኢሳይያስ 49:5 NASV

5 በእግዚአብሔር ዐይን ፊት ከብሬአለሁ፤አምላኬ ጒልበት ሆኖልኛል፤ባሪያው እንድሆን ከማሕፀን የሠራኝ፣ያዕቆብን ወደ እርሱ እንድመልስ፣እስራኤልን ወደ እርሱ እንድሰበስብ ያደረገኝ፣ እግዚአብሔር አሁንም እንዲህ ይላል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 49

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 49:5