6 እርሱም፣“ባሪያዬ መሆንህ፣የያዕቆብን ነገዶች እንደ ገና መመለስህ፣የጠበቅኋቸውን እስራኤል መልሰህ ማምጣት ለአንተ ቀላል ነገር ነው፤ድነቴን እስከ ምድር ዳርቻ እንድታመጣ፣ለአሕዛብ ብርሃን አደርግሃለሁ” አለኝ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 49
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 49:6